የኢትዮጵያ ህክማና ማህበር አንጋፋ አባል እና የሜዲካል ጆርናል የቦርድ አባል እንዲሁም ምክትል ሰብሳቢ በመሆን ለረጅም ጊዜ ያገለገሉት ፕሮፌሰር ፍቅሬ እንቁስላሴ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም በዛሬው ዕለት ጥቅምት 17 ቀን 2017ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡
የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር በፕሮፌሰር ፍቅሬ ሞት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለወዳጆቻቸው እና ለስራ ባለደረቦቻቸው በማህበሩ ስም መፅናናትን እየተመኘን የስርዓተ ቀብር መርሀ ግብሩ በቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ በነገው ዕለት ጥቅምት 18 ቀን ከቀኑ 2012ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የኢትዮጰያ ህክምና ማህበር