It was brought to our attention by our members that following ERMP matching exam that was held on January 4th/ 2021,there have been complaints raised regarding
- Leaked questions before set examination date.
- Controversial questions in-terms of having multiple possible answers being unorganized and not being of standard.
- Server associated glitches, and more
In response to this the Ethiopian Medical Association shared concerns with FMOH,where a consensus was reached to further investigate the matter jointly.A committee of Medical Education and IT experts (e-learning and IT)was appointed by EMA as of January 09/2021.The committee will meet the MOH team on January 11/2021.We’ll be updating you on the discussion held and proposed action points.We’d like to extend our gratitude to our outstanding members for promptly accepting the assignment despite their prior engagements.
አስቸኳይ
በታህሳስ 26/2013 ዓ.ም የተሰጠውን የድህረ ምረቃ ስፔሻሊቲ ትምህርት መግቢያ ፈተናን በተመለከተ የማህበራችን አባላት ያላቸውን ቅሬታ ገልፀዋል።ከተነሱትም ቅሬታዎች መካከል፤
- የፈተናው ጥያቄዎች ቀድመው መውጣታቸውን በመለከተ
- በርካታ ሊሆኑ የሚችሉ ጥያቄዎች እና መልሶች በትክክል አለመጣመር፣
- እንዲሁም የሰርቨር ችግሮች ይጠቀሳሉ
ለዚህም ምላሽ ለመስጠት የኢትዮጵያ የሕክምና ማኅበር ለጤና ሚኒስቴር ቅሬታዎቹን አቅርቦ ገለልተኛ ኮሚቴ ለማዋቀር የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር በታህሳስ 30/2013 የህክምና ትምህርት እና የIT ባለሙያዎች የተውጣጡ አባላት ያቀፈ ኮሚቴ አዋቅሯል ኮሚቴው በጥር 3/2013 ከጤና ሚንስቴር ጋር ውይይት ያደርጋል ፡፡ስለሚካሄደው ውይይት እና ስለሚቀረቡት ነጥቦች እንደምናሳወቃችሁ እየገለፆን የህክምና ሥራዎቻቸው እንሁም የተጣበበ ፕሮግራማችው ሳያግዳቸው ጥሪያችሀን በፍጥነት ለተቀበሉት የተከበሩ የማሀበራችን አባላት ምስጋናችንን እናቀረባለን ፡፡