የሀዘን መግለጫ

ዶ/ር ጫላ ኢዶሳ በአምቦ ወረዳ ቁርቢ ቀበሌ ከአባታቸው አቶ ኢዶሳ ሞገሴ እና ከእናታቸው ወ/ሮ አገሪ ገመቹ በ1982ዓ.ም ተወለዱ::እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ በሜጢ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በመቀጠልም በአምቦ አንደኛና መለስተኛ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል:: ከዘጠነኛ እስከ አስራሁለተኛ ክፍል ትምህርታቸውን Read More …

የሀዘን መግለጫ

‘የአፍሪካዊቷ ማዘር ትሬዛ’ በመባል የሚታወቁት ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ስርአተ ቀብር በዛሬው እለት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያንከቀኑ ዘጠኝ ሰአት ይፈፀማል::የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ለብዙዎች እናት በነበሩት ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ህልፊት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸው ለወዳጅዘመዶቻቸው ለስራ ባልደረቦቻቸው Read More …

Page 9 of 14
1 7 8 9 10 11 14