የዝንጀሮ ፈንጣጣ (Monkeypox) በሽታ

አዲሱን የዝንጀሮ ፈንጣጣ (Monkeypox) በሽታ አስመልክቶ የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ተግባር ይግዛው ከሸገር ኤፍ ኤም ጋር ያደረጉትን አጭር ቆይታ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ያድምጡ፡፡ ይህ በሽታ Smallpox እንዳል ሆነ እናሳውቃለን። https://tinyurl.com/2h7wzhf9

ጥንቃቄ የሚያሻው 4ኛ ዙር የኮቪድ-19 ወረርሺኝ

ከሰሞኑ ጉንፋን መሰል በሽታ በሀገራችን ወረርሽኝ በሚመስል መልክ ተስፋፍቶ ብዙ ሰዎችን አጥቅቷል፡፡ ከዚሁ ጎን ለጎን ባለፉት 15 ቀናትም በሀገራችን በኮቪድ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሩዋል፡፡ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት በአዲስ አበባ በቅርቡ ባደረገው የመስክ ናሙና ቅኝት በአንድ ሳምንት ውስጥ Read More …

Page 7 of 14
1 5 6 7 8 9 14