ዶ/ር ሰለሞን ቡሣ

ዶ/ር ሰለሞን ቡሣ በዓይን ህክምና በስፔሻሊስት ደረጃ ሰልጥነው ከ1958 ዓ.ም አንስቶ ለ46 ዓመታት በተለያዩ ሀገሪቱ ተቋማት ማህበረሰቡን አገልግለዋል፡፡ የአለርት ሆስፒታልን ከሶስት ዓመታት በላይ በሜዲካል ዳይሬክተርነት የመሩ ሲሆን በዚህ ቆይታቸው ቁጥራቸው በርከት ያሉ ሀኪሞች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ስፔሻላይዜሽን ኘሮግራም እንዲያመሩ በማገዝ፣ Read More …

የኢትዮጵያ የሙያ ማህበራት ህብረት ተመሰረተ፡፡

በአገራችን የሙያ ማህበራት መቋቋም ረጅም ታሪክ ያለው ቢሆንም ለሙያ ማህበራት መደራጀት እና ማደግ ምቹ የሆነ የሕግ ማዕቀፍ ባለመኖሩ ምክንያት ዘርፉ በማህበራዊ፣ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ውስጥ የሚገባውን ሚና እንዳይጫወት ማድረጉን የሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጂማ ዲልቦ ተናግረዋል፡፡ ከዚሁ ጋር Read More …

Page 8 of 31
1 6 7 8 9 10 31