The Ethiopian Medical Association provided training about Ethics and Medico legal issues for health professionals working in different hospitals of Oromia region. The participants were Medical Doctors, Nurses, Medical Laboratory professionals, Midwives, Integrated Emergency Surgeon officers (IESOs) and clinical service Read More …
Author: EMA Editor
Fertility and reproductive health center has been officially inaugurated in Addis Ababa.
On the occasion EFDRE president Sahlework Zewde underscored the center would play a prominent role in providing inclusive care service particularly for patients struggling infertility and other reproductive problems. Ministry of health Dr Amir Aman for his part cherished the Read More …
A Warm Welcome awaits you!
Ethiopian Medical Association is delighted to welcome you to the 55th annual medical conference and international health exhibition that takes place from February 22 – 24, 2019. This annual event will Convene more than 3000 attendance from all around the Read More …
ተመርቀው ስራ ያልያዙ ከ 450 በላይ የሚሆኑ የሃኪሞች ምደባ መካሄድ ጀመረ፡፡
ሚያዚያ 3/2011 ኢ.ሕ.ማ. የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ከዚህ በፊት ከተለያዩ የትምህርት ተቋማት ተመርቀው የወጡ በርካታ ሰልጣኞችን በህክምና ተቋማት መድቦ አለማሰራት አሳሳቢ እንደሆነበት መግለጹ ይታወሳል፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ችግሩ እልባት እንዲያገኝ የበኩሉን ጥረት እያደረገ ሲሆን በዛሬው እለት የጤና ሚኒስቴር ተመርቀው Read More …
ዶ/ር ገመቺስ ማሞ “ለህክምና ባለሙዎች የተሰጠው ትኩረት በቂ እንዳልሆነ ተናገሩ”
መጋቢት 28/2011 ኢ.ህ.ማ የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ገመቺስ ማሞ በሀገሪቱ ጥራት ያለው የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ `ለህክምና ባለሙዎች የተሰጠው ትኩረት በቂ እንዳልሆነ ተናገሩ፡፡ ፕሬዝዳንቱ ይህንን ያሉት የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ያሰለጠናቸውን 42 ሐኪሞችን ባስመረቀበት ወቅት ነው፡፡ ፕሬዝዳንቱ በአሁን ሰዓት ከተለያዩ Read More …
BETWEEN CODES AND CRISES!!!
You want to see a doctor, your mother’s doctor, your father’s doctor, your son’s doctors, your daughter’s doctor, your wife’s doctor, your…………… doctors right now.Luckily for you, that’s me. I’m here. I’m in the hospital to discuss your case being Read More …
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ 8ኛ ቅርንጫፍ ተከፈተ
ኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ዛሬ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ስምንተኛ ቅርንጫፉን ከ 60 በላይ የሚሆኑ የህክምና ባለሞያዎች በተሳተፉበት ከፍቷል፡፡ የማህበሩ ፕሬዝደንት ዶ/ር ገመቺስ ማሞ ለጉባኤው ስለ ህክምና ማህበሩ ጠቅላላ ገለጻ ያደረጉ ሲሆን ከጉባዔው የተነሱ ጥያቄዎችም ምላሽ ተሰጥቶበታል፡፡ ከ ጥያቄዎቹም ውስጥ በአገር አቀፍ Read More …
EMA kicked off the first Malaria case management training
EAM has received a five year project from USAID/PMI-ICAP-CU to improve Infrastructures and human resource capacity and Strengthen and scale up quality assurance (QA) systems for malaria diagnosis and treatment Activities Accordingly EMA has successfully kicked off the first two Read More …
የመኖሪያ ቤት ግንባታ
የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ከአክሃን የኮንስትራክሽን ድርጅት ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በሌሎች የክልል ከተሞች ለሚገኙ የህክምና ባለሞያዎች የመኖሪያ ቤት ግንባታ ለማናከናወን የመግባቢያ ሰነድ መፈራረሙ ይታወቃል፡፡ ማህበሩ የመግባቢያ ሰነዱን ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ እና የህክምና ባለሞያውን የቤት ባለቤት ለማድረግ Read More …
ማህበሩ ሁሉንም ሶሳዪቲ ወክሎ የሚቆም ጠንካራ ማህበር ማድረግ አለብን
የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ከዘጠኙም ቅርንጫፍ ማህበራቱና ሶሳይቲዎች ጋር ሲመካከር የዋለ ሲሆንዶ/ር አበበ በቀለ የሌሎች አገራት ተሞክሮን ዋቢ በማድረግ ባቀረቡት ጥናታዊ ጽሁፍ ማህበሩ የህክምና ሙያውንም ሆነ ሃኪሙን ከመወከልና ከማገልገል አንጻር ሚናው የጎላ እንዲሆን ማህበሩ እንደ ማህበር መቀጠል፣ ወደ ቦርድነትና ኮሌጅነት ማደግ Read More …