የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ምላሽ ያስፈልጋቸዋል ብሎ ካነሳቸው ጥቂት ነጥቦች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል:-

 የህክምና ባለሙያው በስራ ቦታው ላይ በተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚደርሱበት የተለያዩ አካላዊና ሞራላዊ ጥቃቶች እንዲሁም ተገቢነት የሌላቸው የህክምና ሃላፊነት ክሶች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ሁኔታ ስራውን ተረጋግቶ እንዳይሰራ እያደረጉት ነው ፡ በተጨማሪም የህክምና ስህተት የሚመረመርበትና የሚዳኝበት የሕግ ስርአት የህክምና ሙያ ስራን Read More …

የኢትዮጵ ህክምና ማህበር ስብሰባውን አቋርጦ ወጣ

የኢትዮጵ ህክምና ማህበር በጤና ሚኒስቴር በኩል በመዘጋጀት ላይ የሚገኘው የጤና ባለሙያዎች  ምዝገባና የሙያ ስራ ፍቃድ አሰጣጥ ላይ ተሳትፎ ያላደረገበት መሆኑንና መመሪያው ስራ ላይ በሚውልበት ወቅት ሙያውን የሚቃረን ሆኖካገኘው ተቃውሞውን እንደሚያቀርብ አስታውቋል፡፡ የማህበሩ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ገመቺስ ማሞ ዛሬ ነሐሴ 1/2011 ዓ.ም Read More …

የሀዘን መግለጫ

የኢትዮጵያ ህክማና ማህበር አንጋፋ አባል እና የሜዲካል ጆርናል የቦርድ አባል እንዲሁም ምክትል ሰብሳቢ በመሆን ለረጅም ጊዜ ያገለገሉት ፕሮፌሰር ፍቅሬ እንቁስላሴ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም በዛሬው ዕለት ጥቅምት 17 ቀን 2017ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡ የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር በፕሮፌሰር ፍቅሬ ሞት የተሰማውን Read More …

RIDE

ራይድ #RIDE የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በሚደረገው ጥረት በተለያዩ የህክምና ተቋማት እያገለገሉ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች እንዲሆን 50,000 የአፍ መሸፈኛ ማስኮችን ለኢትዮጵያ ህክምና ማህበር አስረክቧል።

Page 28 of 31
1 26 27 28 29 30 31