ተምረው ስራ ያጡ ሃኪሞች

እንደመንደርደሪያ፤ በየህክምና ተቋማት የሚስተዋለው የባለሙያ እጥረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው፡፡ በጤና ተቋማት፣ በጤና ኬላዎችና በሆስፒታሎች ተገኝቶ አገልግሎት ለማግኘት የሚንከራተተው ህዝብም መፍትሄ ሳያገኝ ጊዜን እየተሻገረ ይገኛል፡፡ በተለይ በአሁኑ ወቅት በሃኪሞች እጥረት ሳቢያ በመንግስት ጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ የታካሚዎች መጉላላትና ምሬት Read More …

የሀዘን መግልጫ

ዶ/ር ኤልሳቤት መኮንን ከአባታቸው ከአቶ መኮንን ግርማይ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ላዛ አበራ በሱዳን ሀገር በ1983 ዓ.ም ተወለዱ:: እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ ወደ አዲስ አበባ ከተማ በመምጣት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ክፍል በሽመልስ ሀብቴ ት/ቤት ፣ ከአራተኛ እስከ ዘጠነኛ ክፍል Read More …

Page 24 of 31
1 22 23 24 25 26 31