የሀዘን መግለጫ

የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር በዶ/ር መስፍን ነስሩ ሕልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸው ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲሁም ለሥራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን ይመኛል።

ኮቪድ-19 ወረርሽኝ

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን በአለም የጤና ድርጅት (WHO) እንደወረርሽኝ(Pandemic) ከተፊየደ በዛሬው እለት ድፍን አንድ አመት እስቆጥሯል:: ባሳለፍንው ሳምንት ከመቼዉም ግዜ በበለጠ በሀገራችንቫይረሱ የመሰራጨት አቅሙን ጨምሮ አስጊ የሆነ ደረጃ ላይ ደርሷል:: በየትኛውም ቦታ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ ተገቢውን የጥንቃቄ መንገዶችን በመተግበር ስርጭቱን ለመግታት የበኩላችንን Read More …

Page 21 of 31
1 19 20 21 22 23 31