Physician lead charity organization spotlight

ብዛት ያላቸው የኢትዮጵያ ሀኪሞች ሌት ተቀን ከሚያበረክቱት የህክምና አገልግሎት በተጨማሪ የተለያዩ የበጎ አራጎት ድርጅቶችን አቋቋሙው ህዝባቸውን እንደሚያገልግሉ ይታወቃል :: አራተኛውን የሀገር አቀፍ ሀኪምች ቀን በማስመልከት የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ከራስ በላይ አግልግሎት የሚሰጡ እና በሀኪሞች የተቋቋሙ ድርጅቶች እንዲጠቁሙ ለአባላቹ ባደረገው ጥሪ Read More …

የማህበሩ መግለጫ

የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር አንገብጋቢ ጉዳይ የሆነውን የህክምና ባለሞያዎች የስራ አጥነት ችግር ለመፍታት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅርበት እየሰራ ይገኛል። አብዛኛው ህዝባችን ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት እያገኘ አይደለም። ለዚህ አንዱ እና ዋናው ምክንያት ደግሞ የሀኪሞች ቁጥር ከህዝብ ብዛት አንፃር አንስተኛ መሆኑ ነው። Read More …

የሀዘን መግለጫ

ዶ/ር ጫላ ኢዶሳ በአምቦ ወረዳ ቁርቢ ቀበሌ ከአባታቸው አቶ ኢዶሳ ሞገሴ እና ከእናታቸው ወ/ሮ አገሪ ገመቹ በ1982ዓ.ም ተወለዱ::እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ በሜጢ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በመቀጠልም በአምቦ አንደኛና መለስተኛ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል:: ከዘጠነኛ እስከ አስራሁለተኛ ክፍል ትምህርታቸውን Read More …

A doctor is….

A doctor is a Medical Expert, a Scholar,a Professional,a Health Advocate,a good communicator, collaborator &manager This piece from EMA-Gondar branch office portrays just that! #NationalDoctors’day2021#ServiceAboveSelf#ከራስበላይአገልግሎት#EMA#EMAGondar As a medical student I have had the chance to be mentored by doctors who Read More …

Page 18 of 31
1 16 17 18 19 20 31