“ሃኪሞች መሪነትን እየተማሩ የመጪው ጊዜ ሀገር ተረካቢዎች መሆን ይኖርባቸዋል ብዬ አምናለሁ”
ዶ/ር ደምመላሽ ገዛኸኝ

ዶ/ር ደምመላሽ ገዛኸኝ ይባላል፡፡ በጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የድንገተኛና ጽኑ ህሙማን እስፔሺያሊስት ነው፡፡ አሁን ደግሞ በቂሊንጦ የመከላከያ ሰራዊት ማገገሚያ ማዕከል ሜዲካል ዳይሬክተር፡፡ ከሱ ጋር ስለ አንዳንድ ነገሮች ቆይታ አድርገናል፡፡ ጥያቄ፡ የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር አባል መቼ ሆንክ ? በ 2016 እንደ Read More …

ጥንቃቄ የሚያሻው 4ኛ ዙር የኮቪድ-19 ወረርሺኝ

ከሰሞኑ ጉንፋን መሰል በሽታ በሀገራችን ወረርሽኝ በሚመስል መልክ ተስፋፍቶ ብዙ ሰዎችን አጥቅቷል፡፡ ከዚሁ ጎን ለጎን ባለፉት 15 ቀናትም በሀገራችን በኮቪድ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሩዋል፡፡ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት በአዲስ አበባ በቅርቡ ባደረገው የመስክ ናሙና ቅኝት በአንድ ሳምንት ውስጥ Read More …

Page 15 of 31
1 13 14 15 16 17 31