Condolence

Ethiopian Medical Association would like to express its deepest condolence for the dearly departed, Dr. Gizaw Erena. Dr. Gizaw will be remembered for his contributions to advancing Cardiovascular service in Ethiopia. He was a brilliant Cardiologist and he dedicated his Read More …

የዝንጀሮ ፈንጣጣ (Monkeypox) በሽታ

አዲሱን የዝንጀሮ ፈንጣጣ (Monkeypox) በሽታ አስመልክቶ የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ተግባር ይግዛው ከሸገር ኤፍ ኤም ጋር ያደረጉትን አጭር ቆይታ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ያድምጡ፡፡ ይህ በሽታ Smallpox እንዳል ሆነ እናሳውቃለን። https://tinyurl.com/2h7wzhf9

ጤናማ ባልሆኑ ምግቦች ምክንያት እየተከሰቱ ባሉ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች የግንዛቤ ስራ መሰራት እንዳለበት ተገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ጤናማ ባልሆኑ ምግቦች ዙሪያ የሚያደረገዉን ማህበረሰቡን የማንቃት እና የማስተማር እንቅስቃሴን በተደራጀና በተጠናከረ መልኩ ለማስቀጠል በጤናዉ ዘርፍ እየሰሩ ካሉ 12 ሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች እና ሙያ ማህበራት ጋር ጥምረት ለመፍጠር የመጀመሪያዉን ስብሰባ በሳሮ ማሪያ ሆቴል ማካሄዱ ይታወሳል። በመሆኑም የጥምረቱ Read More …

Condolence

The Ethiopian Medical Association (EMA) would like to express its deepest condolence about the sudden death of Dr. Solomon Kumbi. Dr. Solomon will be remembered for his contributions in advancing maternal health and obstetrics and gynecology.

59th EMA-INFINITY

The 58th EMA-INFINITY Annual Medical Conference was officially launched at the Inter luxury hotel toady 15 April 2022 by the state minister of MoH Dr. Ayele Teshome. Other dignitaries from various government institutions also attended the opening ceremony.

Page 14 of 31
1 12 13 14 15 16 31