Webinar

Ethiopian Medical Association is inviting you to a Medical Education Webinar Topic: Community-Based EducationTime: Sept 16, 2022 03:00 PMRegister using this link:- https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScwxy54F8SrEiZNSGSq5lfYe9wjeCuj40ydwN4R0BZ-CGWsOA/viewform

Obituary

Ethiopian Medical Association would like to express its deepest sorrow to all in Dr. Belete Getie death. He completed his undergraduate studies at Hawassa University and postgraduate studies in OB-Gyn at University of Gondar. Dr. Belete has served his community Read More …

የአንድ ሳምንት የነጻ የጤና ምርመራ እና ህክምና አገልግሎት ከመቶ ሺ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ሊሰጥ ነው።

“በጎነት ለጤናችን” በሚል መሪ ቃል መቶ ሺ ለሚሆኑ ዜጎች ከነሀሴ 16 እስከ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ነጻ የጤና ምርመራ እና የህክምና አገልግሎት ዘመቻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ይሰጣል፡፡ በዚህ ዘመቻ የተጠናከረ የጤና አጠባበቅ ትምህርትና ምክር አገልግሎት በተላላፊና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ፣የኮሌራና Read More …

የአንዲት የ8 ዓመት ህጻን የምስጋና ደብዳቤ

ዶክተር ደመቀ መኮንን ይባላል በሚሰራበት አንድ የህክምና ተቋም ውስጥ ክትትል የሚያደርግላት አንዲት የ8 ዓመት ህጻን ምስጋናዋን ልብ በሚነካ መልኩ በጽሁፍ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ገልጻለታለች፡፡ በዚህ አጋጣሚ ልክ እንደ ዶ/ር ደመቀ ማህበረሰባችሁን በሚደነቅ ትጋት እያገለገላችሁ ላላችሁ ኢትዮጵያውያን ዶክተሮች ሁሉ ባላችሁበት Read More …

የኮቪድ 19 ክትባትን

የኢትዮጵያ ሕክምና ማሕበር ከጤና ሚኒስቴር እና ሪዞልቭ ቱሴቭ ላይቭስ ጋር በመሆን የጤና ልማት ሰራተኞች የኮቪድ 19 ክትባት በመውሰድ ተጋላጭነታቸውን እንዲቀንሱ ለማድረግ የጀመረውን ስራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የኮቪድ 19 ክትባትን አስመልክቶ ያለውን የአመለካከት ክፍተት መቅረፍ ስለሚቻልበት ሁኔታ ላይ የሚመክር መድረክ በቢሾፍቱ Read More …

Page 10 of 31
1 8 9 10 11 12 31