በጅማ ዩንቨርስቲ ከ20 ዓመታት በላይ ማህበረሰቡን ያገለገሉ ሐኪሞች ዕውቅና እና የምስጋና መርሃግብር ተካሂዶላቸዋል፡፡
እናመሰግናለን ረጅም ዓመት ኑሩልን፡፡ እናንተ ባበረከታችሁት አስተዋፅኦ ኮርተንባችኃል፡፡
#Wholesome_Approach_to_Medicine_to_Reduce_Physicians’_Burden
#EMA
#EMAJimmaBranch
#July02/2022
#የሐኪሞችን_ጫና_ለመቀነስ_ሁለንተናዊ_ጤናማ_አኗኗርን_እንከተል