የሐኪሞችን ቀን

የሃገራችን ሐኪሞች በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ሆነው እየሰሩ እንደሆነ ሁላችንም የምናውቀው ነው ይሁንና የማህበረሰባችንን የጤና አገልግሎት ጥራት ለማሻሻል ተከታታይ ትምህርት እና የምርምር ችሎታን በማሳደግ ዘመኑ የሚጠይቀውን የቴክኖሎጂ ተጠቅሞ ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት መስራት ይገባል፡፡ 

ዶ/ር ኤልያስ አሊ የጅማ ዩንቨርስቲ ጤና ኢንስቲቲዩት ም/ል ፕሬዝደንትና  ቺፍ ኤክስኩቲቭ ዳይሬክተር