የሐኪሞችን ቀን

የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ጂማ ቅርንጫፍ  የሐኪሞችን ቀን አስመልከቶ ከዚህ በፊት የነበረውን እንቅስቃሴ በማሻሻል በማህበረሰብ አገልግሎት ውጤታማ ስራ ለመስራት አስቦ እየተንቀሳቀሰ ሲሆን የሁላችንም በሆነው ማህበር ያለንን ተሳትፎ በማሳደግ ከጎናችን እንድትቆሙ በዚህ አጋጣሚ መልዕክቴን ለማስተላለፍ እወዳለሁ፡፡

ዶክተር ሁንዴ አህመድ በኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ጅማ ቅርንጫፍ ፕሬዝደንት