5ኛውን የሐኪሞች

በ54ኛው የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ጠቅላላ ጉባዔ በተወሰነው መሰረት ከ2010 ዓ.ም ሰኔ 25/July02 ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሐኪሞች ያስመረቀችበትን ቀን ምክንያት በማድረግ እለቱ የሃገራችን ሐኪሞች ለማህበረሰቡ ለሚያበረክቱት አገልግሎት በማህበረሰቡ፣በታካሚዎቻቸዉ እንዲሁም በተቋሞቻቸዉ እዉቅና የሚሰጥበት እና የሚመሰገኑበት ቀን ሆኖ በሀገር አቀፍ ደረጃ ታስቦ እንዲዉል የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ሲሰራ የቆየ ሲሆን የዘንድሮን 5ኛውን የሐኪሞች ቀን በጂማ ከተማ እያከበረ ይገኛል፡፡ 

ትእግስት መኮንን የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር