የሐኪሞችን ቀን July 3, 2022July 3, 2022 EMA Editor የሃገራችን ሐኪሞች በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ሆነው እየሰሩ እንደሆነ ሁላችንም የምናውቀው ነው ይሁንና የማህበረሰባችንን የጤና አገልግሎት ጥራት ለማሻሻል ተከታታይ ትምህርት እና የምርምር ችሎታን በማሳደግ ዘመኑ የሚጠይቀውን የቴክኖሎጂ ተጠቅሞ ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት መስራት ይገባል፡፡ ዶ/ር ኤልያስ አሊ የጅማ ዩንቨርስቲ ጤና ኢንስቲቲዩት ም/ል ፕሬዝደንትና ቺፍ ኤክስኩቲቭ ዳይሬክተር