የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተደረገ ስላለው ጥረት የኢትዮጵያ ጤና ሚንስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ፣ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዮት ዳይረክተር ጀኔራል ዶ/ር ኢባ አባተ፣ የኮቪድ ህክምና አሰጣጥ ግብረ ሃይል አስተባባሪ ዶ/ር ወልደሰንበት ዋጋነው እና በጤና ሙያ ማህበራት የተመሰረተውን የኮቪድ አማካሪ ምክር ቤት በመወከል ዶ/ር ተግባር ይግዛው የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ፕሬዝደንት የሰጡት ማብራሪያ፡፡