በጅማ ዩንቨርስቲ ሕክምና ማዕክል ለረጅም ዓመታት በተለያዩ የስራ እርከኖች ያገለገሉ አንጋፋ ሐኪሞች እነርሱ ስራ በጀመሩባቸው ዓመታት ስለነበረው የህክምና መሳርያዎች እጥረት እንዲሁም በቀን ሲያክሟቸው ስለነበሩ ታካሚዎች ቁጥር አንስተው ለታዳሚዎች ልምዳቸውን አካፍለዋል፡፡
#Happy_Doctors’_Day
#Wholesome_Approach_to_Medicine_to_Reduce_Physicians’Burden
#EMA
#EMAJimmaBranch
#July02/2022
#የሐኪሞችን_ጫና_ለመቀነስ_ሁለንተናዊ_ጤናማ_አኗኗርን_እንከተል