መልካም የሴቶች ቀን!

በአለም አቀፍ ለ113ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ48ኛ ጊዜ የሚከበረዉ ማርች 8 “ሴቶችን እናብቃ ሰላምና ልማት እናረጋግጥ”

ለመላው የሀገራችን ሴቶች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!!!የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር!