የሐኪሞች ቀን በጂማ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡

የዘንድሮው የሐኪሞች ቀን ለ5ኛ ጊዜ “Wholesome Approach to Medicine to Reduce Physicians’ Burden” 

 “የሐኪሞችን ጫና ለመቀነስ ሁለንተናዊ ጤናማ አኗኗርን እንከተል” በሚል መሪ ቃል ሐኪሞች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በተለያዩ መርሃግብራት  በጂማ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡  

#Wholesome_Approach_to_ Medicine_to_Reduce_Physicians’_Burden

#EMA

#EMAJimmaBranch

#July02/2022

#የሐኪሞችን_ጫና_ለመቀነስ_ሁለንተናዊ_ጤናማ_አኗኗርን_እንከተል